በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመደበኛ በ2018 በጀት ዓመት በአዳ ታደጊ ማ/ቤት የአደባበይ ግንባታና አዳ መጀመሪያ ደረጀ ሆስፒታል የላዉንደር ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ቁጥር01/2018
በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመደበኛ በ2018 በጀት ዓመት በአዳ ታደጊ ማ/ቤት የአደባበይ ግንባታና አዳ መጀመሪያ ደረጀ ሆስፒታል የላዉንደር ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቶች
ሀ/ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ
ለ/ የቲን /TIN/ ምዝገባ ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት
ሐ/ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት
መ/ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ለግንባታዎችም መልካም አፈፀፃም ደብደቤ ማቅረብ የሚችልና የግንባታዉን ሥራ በገባዉ ዉል መሠረት ያስረከበ
ሠ/ በግንባታው ወቅት በተደጋጋሚ ማስታወቂያ ያልወጣበት
ረ/ ተጫራቾች ግንባታ የሚገነባበት ከአዳ ታደጊ ማዘጋጃና ከኦዳ መጀመሪያ ደረጀ ሆስፒታል የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸዉ፤
- ተጫራቾች ከሀ እስከ ረ የተጠቀሱትን የንግድ ፈቃድ የቫትና የግብር ከፋይነትን መለያ ቁጥር እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን የጨረታ ዶክመንት ሲገዙ ኦርጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከርየማድረግ ግዴታ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ የሠነድ ሽያጭ ብር100.00 (አንድ መቶ) ብር በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 30 የሥራ ቀናት ጠሎ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ በባንክ በተረጋገጠለት ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ለእያንዱንዱ ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ከጨረታዉ ሰነድ ጋርበማዘጋጀት አያይዘዉ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ለተከታታይ 30 የሥራ ቀናት የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥእና ንብ/አስ/ርበመቅረብ ለዚሁ ሥራ ለተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ግንባታዎች ፍቃዳቸዉ BC/GC/ ደረጃ 7 እና ከ7 በላይ/
- በገቡበት ዉል መሠረት ጊዜና ቀናትን ጠብቀዉ ሠርተዉ ማሰረከብ የሚችል የመሐንዲስ አስተያየት ተቀበሎ ለመስራትና በሚሠጠዉ አስተያየት ተገቢዉን ሥራ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ
- የጨረታው ሳጥን በ3ıኛዉ ቀን በ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ32ኛዉ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በጨረታዉ ሂደት አለመገኘት ጨረታዉን አያስተጓጉልም፡፡
- የመከፈቻው ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 0917757968/0924122660//0917324456 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
