Tender Detail

Tender Details


ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የኢጅ ሞባይሎች ቀፎዎች የቤት ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔርፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዐይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዒይነት ራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፤ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፣ ሲግኒቸር ፓዶች፤ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተሊያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጀኔሬተሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራፕ የፖል እንጨቶች፣ ብረታብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SC/L/WRM/002/2018

ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የኢጅ ሞባይሎች ቀፎዎች የቤት ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔርፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዐይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዒይነት ራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፤ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፣ ሲግኒቸር ፓዶች፤ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተሊያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጀኔሬተሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራፕ የፖል እንጨቶች፣ ብረታብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከህዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ድረስ በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት ከኦክሽን ኢትዮጵያ ዌብ ሳይት ወይም ከኦክሽን ኢትዮጲያ መተግበሪያ በመግባት ማግኘት እና መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ንብረቶቹን መመልከት እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ ተጫራቾች አቃቂ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ግምጃ ቤት ፤ በወሎ ሰፈር እና ቴሌ ጋራጅ በሚገኘው የኩባንያው ዕቃ ግምጃ ቤቶች እንዲሁም በምስራቅ አዲስ አበባ (ገርጂ)፣ በሰሜን አዲስ አበባ (ፈረንሳይ)፣ በምዕራብ አዲስ አበባ (አስኮ እና በሌሎች ቦታዎች በጨረታ ዶክመንቱ በተገለጸው መሠረት በመገኘት የታደሰ መታወቂያችሁን በመያዝ መነብኘትና መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ በመመዝገብ መወዳደር ይችላሉ፡፡

የኦከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አጠቃቀምን በተመለከተ በኦከሽን ኢትዮጵያ የጥሪ ማዕከል 9164/ 090511-5511 ወይም 0116-66-88-28 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡

ኩባንያው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

Save Tender