Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ሐዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0462204632
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Construction Works

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት


ለመጸዳጃ፤ አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ፣ የስራ ልምድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተቋራጮች ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ደረጃ

የስራው አይነት

የስራው ቦታ

ፓኬጅ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨታው የሚጀመርበት ቀን

ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ጊዜ እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ጊዜ እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

5 እና ከዛ በላይ

ሻወር እና መጸዳጃ ቤት

ሻሸመኔ

1

 

 

4278946

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም 2:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018 1.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

አጄ

2

4279012

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም 2:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018 1.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና ጥበቃ ቤት

በንሳ

3

 

4279013

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም 2:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018 1.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና መጸዳጃ ቤት

ሀ/ሰላም እና ኦሌንሶ

4

4278945

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም 2:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018 1.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

5 እና ከዛ በላይ

አጥር እና መጸዳጃ ቤት

ቆሬ

5

4278971

ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም 2:30 ሰዓት

15 ቀን

ታህሳስ 6ቀን 2018 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት

ታህሳስ 07ቀን 2018 1.ም 4፡00 ሰዓት

30,000.00

መስፈርቶች ፡-

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ማቅረብ የሚችል

2. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ ሆኖ ሁለት የስራ ልምድ ያለው በዘርፉ የመልካም ስራ አፈፃፀም፤ የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣ ስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

 

6. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ፣ቴከኒካል ዶክመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኢንቨሎጥ: ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ) (ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

የኢትየ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን

Save Tender