የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ከህሎት ቢሮ ከኢጣሊያ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ መስጫ ማዕከላትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ከህሎት ቢሮ
ግልፅ የግንባታ ስራ የጨረታ ማስታወቂያ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ከኢጣሊያ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ መስጫ ማዕከላትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት የሚከተሉትም መስፈርት የሚያሟሉ GC-5/BC-5 እና ከዚህ በላይ የሆኑ ተጫራቾች ሁሉ መወዳደር የሚችሉ መሆኑንና እንገልጻለን፡- ለጨረታ የቀረቡ ሎቶች
|
ሎት |
የፕሮጀክቱ መገኛ |
ፕሮጀክት
|
ለፕሮጀክቱ የስራ ማጠናቀቂያ |
የጨረታ ማስከበሪ በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ (ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ120 ቀን የሚያገለግል) |
|
|
ዞን |
ወረዳ |
||||
|
1 |
ምዕራብ ጎጃም |
ጃቢጣናን |
ማንኩሳ የስራ ማዕከል |
140 ተከታታይ ቀናት
|
157,000 |
|
2 |
ምዕራብ ጎጃም |
ሸንዲ የስራ ማዕከል |
ሸንዲ ከተማ አስተዳደር |
120 ተከታታይ ቀናት |
95,000 |
|
3 |
ምዕራብ ጎጃም |
ቡሬ ዙሪያ |
ቁጭ የስራ ማዕከል |
120 ተከታታይ ቀናት |
94,000 |
|
4 |
አዊ |
ባንጃ |
ከሳ የስራ ማዕከል |
120ተከታታይ ቀናት |
104,000 |
ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ፡-
1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ አብክመ ስራና ክህሎት ቢሮ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር21 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00(አንድ ሺህ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ ለመጫረቻ የሚያስፈልጉ ዶከሜንቶችና ማስረጃዎችን በማሟላት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸውጋር እያይዘውማቅረብ አለባቸው::
6. ተጫራቾች የጨረታ ውድደሩ ቴከኒካል ስለሚያስፈልገው ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በመለያየት ማቅረብ አለባቸው፡፡
7. አንድ ተጫራች ከሁለት ሎት በላይ መወዳደር አይችልም፡፡
8. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሞሉትን ሎት በመግለጽ ኮፒና ኦርጅና በመለያየት በሁለት ፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ከ ቀን 18/3/18 ዓ.ም ጀምሮ ከፍት ሆኖ ቆይቶ በ31ኛው ቀን ማለትም በ17/4/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ አዳራሽ ይከፈታል ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
9. የጨረታ መከፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
10. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ አብከመ ስራና ከህሎት ቢሮ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር +251-05-82-20-18 00 ወይም 058 226 5397 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. አድራሻ አማራ ክልል ባህርዳር ቀበሌ 13 ዲፖ ትምህርት ቢሮ ጎን እንገኛለን፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ
