Tender Detail

Tender Details

  • Company የሐረሪ/ህ/ክ/መንግሥት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025-666-29-69
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security1%
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Construction Works

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግሥት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ሥራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

ተ.ቁ

የጨረታ ቁጥር

የፕሮጀክቱ ባለቤት

የፕሮጀክቱ አይነት

 

ሰፕሮጀክቱ የሚጠይቀው ደረጃ

 

1

HHDGCA/12/18

አባድር ወረዳ

አባድር ወረዳ መስተዳደር 1B+8+G+1 ግንባታ ፕሮጀክት

BC-5/GC-5&Above

 

1. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና በጨረታ ሰነዱ የተጠየቀውን ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፥ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀከቱን ስም የሚገለጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀከቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)

3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች በከልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ በመሳተፍ በከልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ከሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመከፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ::

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴከኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ለብቻ በማሸግ እና ፋይናንስ እና ቴከኒካል ሰነዶችን ሁለቱንም እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ22ኛ ቀን ጠዋት 3:30 ተዘግቶ በዛው ዕለት 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ ፡- የሐ/ህ/ክ/መንግሥት የቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ስልክ ቁጥር 025-666-29-69 ይደውሉ።

የሐረሪ/ህ/ክ/መንግሥት ቤቶች ልማት እና የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

Save Tender