የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ቆላማ ዞኖች የእርሻ መካናይዜሽን ስራ የሚሆን ዎኪንግ ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ
ግ/ጨ/ቁ/01/2018
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ቆላማ ዞኖች የእርሻ መካናይዜሽን ስራ የሚሆን ዎኪንግ ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ 2017/2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምዝገባ ወረቀት ማቅርብ የሚችሉ
- የአቅራቢነት የምስክር ወርቀት ማቅርብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የዘመኑ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፣ ምዝገባ ሰርተፊኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ በግዥ ስራ ከፍል ቢሮ ቁጥር 7 ሰነዱን ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታ ማስታወቂያ በአገር አቀፍ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ28 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ዘወትር በሥራ ሰዓት ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/አ/አ/ቆ/አካ/ጉ/ቢሮ ቢሮው የሚገኝበት ቦታ አዲሱ አስፓልት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ድልዲዩን እንደተሻገሩ 20 ሜትር ላይ በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበርያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ (CPO) ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በዕቃ ዓይነት በሰም (ሙጫ /በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ28 ተከታታይ ቀናት በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በግፋ/ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በግዥ ስራ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ28ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያን ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋ/ንብ/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በግዥ ስራ ክፍል ይከፈታል፡፡ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በቢሮው አካውንት ቁጥር 1000454234638 ባንክ በማስገባት አድቫይስ ይዞ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ አከፋፈት ላይ ያለመገኘት ሂደቱን አያስተጓጉልም
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ 09-36-20-80-96/0717649336
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ
