Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline26 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security500,000.00
  • opening date2025-12-26 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GCIRC-2) የሆኑ የሃገርውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የነዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል::

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SSNT-T 589

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GCIRC-2) የሆኑ የሃገርውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የነዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል:: እምስት ፕሮጀከት፣ፕሮጀክት : ጎዴ ኤርፖርት፣ ፕሮጀከት 2፡- ጂንካ ኤርፖርት፣ ፕሮጀከት 3፡- ሮቤ ኤርፖርት፣ ፕሮጀከት 4፡- ባህር ዳር ኤርፖርት፣ ፕሮጀከት 5፡ ኮምቦልቻ ኤርፖርት: ስለሆነም ለስራው ብቱ የሆኑ ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ የሚያገለግል ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT T589 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈለበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ (Deposit Slip Copy)፣ የጨረታውን ቁጥርና አይነት እንዲሁም የድርጅቱን ሙሉ አድራሻ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ከፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለሁሉም ፕሮጀከቶች የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ አምስት መቶ ሺህ ብር (500,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ምንም አይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንከ ዋስትና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ ተቛም እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንከ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም። ጨረታው ከተዘጋበት ቀን ጀምሮ ለ150 ቀናት የሚቆይይሆናል። እየር መንገዱ ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫሪቶችን የመጠየቅ መብት አለው። የፕሮጀከቱ ማጠናቀቂያ ጊዜ ለእያንዳንዱ ፕሮጀከት ሥራው ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ 270 ተከታታይ ቀናት ይሆናል:: ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴከኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ በኤንቨሎፕ አሽገው ለኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክሶርሲንግ ክፍል እስከ ታኅሣሥ 17, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው:: ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል። ለተጨማሪ ማብራሪያ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል ስልከ ቁጥር 011-517-4552 ኢ-ሜይል: birtukans@ethiopianairlines.com አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

Save Tender