የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሰጎይ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም ለዲዛይን ግምግማ ግንባታ ቁጥጥር እና ውል አስተዳደርደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም የመንገድ ስራ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥና እና አለም አቀፍ ተራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር SSNT-T588
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድንገተኛ አደጋ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ሰጎይ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም ለዲዛይን ግምግማ ግንባታ ቁጥጥር እና ውል አስተዳደርደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም የመንገድ ስራ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥና እና አለም አቀፍ ተራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ። ሰለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ
1. በአገልግሎቱ ዘርፍ ለ2017/2018 ዓ.ም ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ምባ ወረቀት ያለው፤ የተጨማሪ አሴት ግብር (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከታከስ እዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
2. በዘርፉ ለመሰማራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ እካል ለ2017/2018 ዓ.ም የታደሰ ደረጃ አንድ ጠቅላላ ወይም የመንገድ ስራ የማማከር ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (ብር 100.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T388 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የነቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
4. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም የሀገር ውስጥ ተጫራች ለሚጫረትበት ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ወይም እኩሌታ በአሜሪካን ዶላር ለአለም አቀፍ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቅድመ ሁኔታ የሌለው እና የማይሻር የባንከ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ የሚቀርብና ቅድመ ሁኔታ ያለው ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን(ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ እየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የቀድሞ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ህንፃ በጨረታ መከፈቻ ከፍል በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:15 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ አስም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት
ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል
አሊ አስፋው ስልክ ቁጥር: 01-15-17-4552
ኢ-ሜይል: AllAs@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻስ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
