Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0916104278
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price700.00
  • Bid Security25, 000.00
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት በሦስት ጤና ኬላዎች ማለትም

በደ/ኢ/ክ/መ/በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት በሦስት ጤና ኬላዎች ማለትም፡-

1. ባልታ ዬሌ ጤና ኬላ (Baleta Yelle Health Host)

  • ሎት-1-#1 አዲስ የተሻሻለ ባለ 2 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ
  • ሎት-2 #1 ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ (DWD) ግንባታ የጨረታ ቁጥር:-

ET-SOUTHETH-516156-CW-RFQ

2. ድንጋሞ ጤና ኬላ (Dingamo Health Post)

  • ሎት-1-#1 አዲስ የተሻሻለ ባለ 2 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ
  • ሎት-2-#1 ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ (DWD) ግንባታ የጨረታ ቁጥር፦

ET-SOUTHETH-516178-CW-REQ

3. ጋርሳ አንኮ ኬላ (GARSA ANKO Health Post)

  • ሎት-1-#1 አዲስ የተሻሻለ ባለ 2 ቀዳዳ መፀዳጃ ቤት ግንባታ
  • ሎት -2-#1ደረቅ ቆሻሻ መጣያ (DWD) ግንባታ የጨረታ ቁጥር- KA-Wash-CW-01-2018

መስፈርቶች፡-

  • በማንኛውም የግንባታ ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፤
  • ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝርና ዲዛይን መሠረት ሰርተው የሚያስረከቡ ይሆናሉ፡፡
  • ዋጋው ሲሞላ የዕቃ አቅርቦትና የጉልበት ዋጋ ጨምሮ መሙላት አለባቸው፤
  • የጨረታ ማስከበሪያ 25, 000/ሃያ አምስት ሺህ ብር / በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችል፤
  • ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 21/ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት የሥራው ዝርዝር የያዘ ሰነድ ካምባ ዙሪያ ወረዳ ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 700/ ሰባት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • እንድ ኮንትራከተር ጨረታው ሲከፈት ካስነበበው ዋጋ የሒሳብ ስሌት ሲታረም 3% ዝቅ ወይም ከፍ ማለት የለበትም::
  • ተጫራቾች ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  • የተሰጠው የዋጋ ተቀናሽ /Rebate/ ከ10% በላይ መሆን የለበትም፤
  • የውል ማስከበሪያ 10% ለመ/ቤቱ ማስያዝ የሚችል፤
  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የአቅራቢዎች ም/ም/ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የጨረታ ሰነዱ ሲቀርብ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክሜንት አንድ ላይ ቀርበው የሚገመገም ይሆናል፤

 

  • የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በፖስታ በሰም በማሸግ ሙሉ አድራሻ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ22ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ 5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው አይስተጓጎልም፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ:-0916104278 ወይም 0964947825 ይደውሉ::

የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

Save Tender