Tender Detail

Tender Details

  • Company Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)
  • Address ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋናው መ/ቤት አጠገብ ዋስትና የንግድ ማዕከል ግራውንድ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-11-23-13
  • Websitehttps://psssa.gov.et/
  • Deadline09 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-12-09 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Electronics Materials

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Public Servants Social Security Administration (የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር)


የጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት:-

ሎት 1. የህትመት ውጤቶች

ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከሉ፣ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ (ከሊራንስ) ከገቢዎች ሚኒስቴር የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው::

ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር200.00 (ስት መቶ ብር) ለየእያዳንዱ ሴት በመክፈል ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገደ ህጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ፊት ለፊት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከግዥ ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313 መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሚጫረቱበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ላይ በመሙላት የቴከኒካል እና የፋደናንሽያል ሰነድ በኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽገው ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 313 ማስገባት አለባቸው::

1. ተጫራቾች ለተፈላጊ አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ የብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ዋስትና በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ አለባቸው::

2. ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈተውም በዚሁ ዕስት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቻው በተገኙበት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ግዥ ዳይሬከቶሬት îኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 313 ነው:: 16ኛው ቀን የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው ከላይ በተገለጸው ሰዓት በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

3. አስተዳደሩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር-0111 23 26 99

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር

Save Tender