Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1. ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ከዜና አገልግሎት በስተጀርባ ዶሮ ተራ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 71 22 00
  • Website
  • Deadline04 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-04 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግብአቶችን ከሰው ኃይል በተጨማሪም የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን በነጻ መውሰድ ይችላሉ።

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1. ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የጥገናና የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግብአቶችን ከሰው ኃይል በተጨማሪም የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት የጨረታ ሰነዱን በነጻ መውሰድ ይችላሉ።

ቁጥር

የሥራው ዓይነት

የሚሰራበት ወረዳ

ደረጃ

የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመረው

የጨረታ ማስገቢያ

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የኢትዮጵያ ትቅደም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች

04

 

 

ጥቃቅን አስተኛ ማኅበራት ብቻ

 

 

በጋዜጣ ድረስ

ቢጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው የሥራ ቀን 2፡30 እስከ 4፡00 ድረስ ብቻ

በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡30

ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ: ለመዉሰድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ህጋዊ ዶከሜንቶች ዋናና አንድ ኮፒ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡

1.በጥቃቅን አነስተኛ ተመራቂ ማህበራት ብቻ በኮንስትራክሽን የተደራጁ የሆነ በዘርፉ 2018 ዓም የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የዘመኑን ግብርየከፈሉ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና ጊዜው ያላለፈበት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ተመዝነው የሙያ ምዘና ሰርተፍኬት/ COC/ ያላቸው እና ከተደራጁበት ከፍለ ከተማ ሥራ እንደሌላቸው ወይም የያዙት ሥራ ከ70% በላይ መሆኑን የሚገልጽና (አንድ ወርያልሞላው ደብዳቤ ይዘው መቅረብ የሚችሉና በተጨማሪም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከተደራጁበት ወረዳ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

2. ከመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስከር ወረቀት ያላቸው

3. የጨረታ ሰነዱን ወረዳ 04 የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1 ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ10 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች አንድ ዋናና ሁለት ኮፒ የፋይናንሺያል ጨረታ ሰነድ በተለያየ ኢንቨሎፕ በማዘጋጀትና በሰም በማሸግና አንድ ኦርጂናል ቴከኒካል ጨረታ ስነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀትና በሰምበማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በ11ኛው ቀን ከ2፡30 አስከ 4:00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8. ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡

9. ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በፋይናሻል ኦርጂናል ለነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10, ለወጣው ጨረታ ትንሹ ግምት እና በጣም የተጋነነ ዋጋ ያስገባ ተጫራች ብሬከዳዉን (Work Break Down) ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

11.የጨረታው ፋይናንሻል ስነድ ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ በፍሉድ የጠፋ ከሆነ ከጨረታው ያሰርዛል።

12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ለበለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

አድራሻ፡- ዜና አገልግሎት ጀርባዶሮ ተራ

ስልክ፣ቁጥር 011 1550724 /0111712204

የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኟ ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender