Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916152096
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security85,000 (ሰማንያ አምስት ሺህ ብር)
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Works

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በኩል ለምሰራው የዉስጥ ለውስጥ መንገድ ደረጃውን የጠበቁ ከሎት 1 እስከ 9 ድረስ ያሉትን ኮብልስቶን፤ ዲችና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በኩል ለምሰራው የዉስጥ ለውስጥ መንገድ ደረጃውን የጠበቁ ከሎት 1 እስከ 9 ድረስ የተዘረዘሩትን ማለትም፡-

    1. ሎት 1 - Aleta chuko municipal SR Tafese- Lot1/DW2025/26
    2. ሎት 2 - Aleta chuko municipal SR Maruf-Lot2/DW2025/26
    3. ሎት 3 - Drainage line from Homacho Road to Gebioch Office Lot3 1DW2025/26
    4. ሎት 4 - Drainage line and cobblestone road Around Medhanalem church and Drainage line from woreda health office - woficho sefer ditch Lot4 /DW2025/26
    5. ሎት 5 - Aleta chuko municipal SR Post /Office-Lot5/DW2025/26
    6. ሎት 6 - Drainage line from Melaku Marasa-Galicha River Lot6/DW2025/26
    7. ሎት 7 - Drainage line from coffee site to main asphalt Lot7/DW2025/26
    8. ሎት 8 - /Aleta chuko municipal SR wudneh -Lot8/DW2025/26
    9. ሎት 9 - Culverts at different place Lot9/DW2025/26 ድረስ ያሉትን ኮብልስቶን፤ ዲችና ካልቨርት ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ደረጃቸው GC እና RC 7 እና ከዛ በላይ
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  3. የቫት ተመዝጋብ የሆኑ
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  5. የጨረታ ማስከበሪያ 85,000 (ሰማንያ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ cpo ብቻ ማቅረብ የሚችል
  6. የግንባታ ቦታ (ሳይት) በራሱ ወጪ ማየት የሚችል
  7. አንድ ተቋራጭ ከአንድ ሎት ውጭ መግዛት አይቻልም
  8. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ ወቅታዊ የገበያ ዋጋን ያገናዘበ መሆን ይኖርበታል፡፡
  9. የተጠየቀውን Standard bidding document (SBD) ቴክኒካል ማሟላት የሚችል ስለዚህ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ25 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት ቀርበው የሥራ ዝርዝር ሁኔታ የያዘ ሰነድ የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ ብር) አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ገቢ/ባለ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ለየብቻቸው የተለያየ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ አ/ጩ/ከተ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ25 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ26 ኛው ሥራ ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የመክፈቻ ቀኑ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በኪፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916152096

 

በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender