Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0993410161
  • Website
  • Deadline12 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security30,000.00
  • opening date2025-12-12 00:00:00
  • Categories Construction Works

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፐሮግራም የበጀት ድጋፍ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ ግዢዎችን በጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ግንባታዎችን ማስገንባት ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ መለያ ቁጥር:-001/2018

የግዥ ዓይነት-የዋን ዋሽ ፕሮገራም ግንባታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኧሌ ዞን ኮላንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ ፐሮግራም የበጀት

ድጋፍ ለወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

ትምህርት ጽ/ቤት፡-

1. በቶሾ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ እና የቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ

2 በጎበዜ 1ኛ/መ/ ደረጃ ትምህርት ቤት አዲስ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ እና የቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ

3. በቱሩባ 1ኛ/መ/ደረጃ ትምህርት የቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ

ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

1. በገዋዳ ጤና ጣቢያ የplacenta pit ግንባታ

2 በገዋዳ ጤና ጣቢያ የውስጥ ለውስጥ ውሃ መስመር ጥገና ግንባታ

3. በቶሾ ጤና ጣቢያ የውስጥ ለውስጥ ውሃ መስመር ጥገና ግንባታ

4. በገዋዳ ጤናጣቢያ የplacenta pit ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ ጨረታ ለመወዳደርየምትፈልጉ ድርጅቶች ተጫራቶች 2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፡ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት፣ በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት /Tin No/ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወርቀት፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስከር ወረቀት እና በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ።

5. ተጫራቾች ከታወቀ ባንከ የሚሰጥ የተረጋገጠ /CPO / የጨረታ ማስከበሪያ / በጥሬ ገንዘብ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ማቅረብ የሚችሉ፣

6. ተጫሪቶች የስራውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ የጨረታ ሰነድ ኧ/ዘ/ኮ/ዙ/ወ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ብር 300/ሶስት መቶ ብር /በመከፈል መግዛት አለባችሁ። የገዙትን ሰነድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድና እንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል አንድና ሁለት ኮፒ በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ፈርማና ማህተም በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ሁሉንም በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ተከታታይ ቀናት በኧ///ኮ/ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 /በመቅረብ በተገለጹት ተከታታይ ቀናት መሠረት በ21ኛው ቀን የሥራ የዕረፍት / የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል። ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5፡ 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

7. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

8. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ ሰነድ 10 % / አስር ፐርሰንት/ እና የቅድመ ክፍያ ማስከበሪያ ተመጣጣኝ የሆነ ባንከ ጋራንቲ በማቅረብ ባሸነፈበት በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘው ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ለመንግስት ውርስ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ተጫራቶች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታው አከፋፈት ሥነ-ሥርዓትን ሊያስተጓጉል አይችልም::

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በዘርፎቹ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶች በእያንዳንዱ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

10. የዋጋ ማቅረቢያ በሚታይ ጹሑፍ ማቅረብ አለባቸው።

ለበለጠ መረጃ:- 0951953750 ይደውሉ።

በደቡብ ኢ/ክ/መንግስት የኧሌ ዞን ኮሳንጎ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender