Tender Detail

Tender Details

  • Company Mega printing plc (ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር )
  • Address ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106, Phone: 251913729631
  • Website
  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Cloth And Shoes

ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከታች የተዘረዘው ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የስራ ደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለሕትመት ግብኣት የሚውል የተለያየ ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Mega printing plc (ሜጋ ማተሚያ ኃ. የተ. የግ. ማህበር )


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ሰነድ ቁጥር ሜማ/5/3/2018

ኩባንያችን ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከታች የተዘረዘው ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የስራ ደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለሕትመት ግብኣት የሚውል የተለያየ ወረቀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • 240gsm 61x86 Blue Manila A 250gsm 61x86 Art Paper
  • የወንድ እና የሴት ሙሉ ልብስ በቴትሮን 6000 /ስድስት ሺ ጨርቅ ፤ ሸሚዝ ካኪ ቱታ፤ካኪ ጋውን፤ነጭ ጋውን ቴትሮን፤ቴትሮን ጋውን፤ቀይ ቡኒ ካኪ ጋውን የዝናብ ልብስ፤ካፖርት፤ ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) በ Mega Printing plc. ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ሰርቴፊኬት (Tin) እና የቫት ምዝገባ ሰርቴፊኬት ማቅረብ አለባቸው፤

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሠዓት፡- ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡00 የጨረታው መከፈቻ ቀን እና ሠዓት፡- ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ7፡30

ተጨማሪ ማብራሪያ: - በስልክ ቁጥር 0913729631 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ:- ቦሌ መንገድ ሜጋ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106

ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ. ማህበር

Save Tender