በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል ዲችና ካልቨርት ግንባታ ደረጃቸውን የጠበቁ ከሎት 12 እስከ ሎት 15 ድረስ ድረስ የተዘረዘሩትን ግንባታዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አለታ ጩኮ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በኩል ዲችና ካልቨርት ግንባታ ደረጃቸውን የጠበቁ ከሎት 12 እስከ ሎት 15 ድረስ ድረስ የተዘረዘሩትን ማለትም፡
ሎት 12: Aleta chuko municipal SR Beret Lot 12/2025/26
ሎት 13: Aleta chuko municipal SR Shad B1 Lot 13/2025/26
ሎት14: Aleta chuko municipal SR Shad B2 14/2025/26
ሎት 15: Aleta chuko municipal SR Cart AMDMR 15/2025/26 ግንባታዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት -
1. ደረጃቸው GC/RC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ሎት 13 እና 14 B/C የሆኑ ተጫራቾች 2018 ዓ.ም የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብርየከፈሉ /ክሊራንስ/ ያላቸው በክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በአቅራቢነት የተመዘገቡ ሕጋዊ የሰውነት ማረጋገጫና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
2. የጨረታ ማስከበሪያ 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ብቻ ማቅረብ የሚችል
3. ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ.እ.ታ /NAT/ የተመዘገቡበትን ሠርተፊኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክመንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ25 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ አለታ ጩኮ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው የጨረታ ሠነድ ከአለታ ጩኮ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ26ኛው የሥራ ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4. ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ በፊት የሥራ ሳይቱ በራሱ ወጪ ማየት ይኖርበታል ።
5. የተጠየቀውን Standard bidding document (SBD) ቴከኒካል ፓርት ሙሉ በሙሉ መስፈርቱን ሟሟላት የሚችል
6. ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ ወቅታዊ የገበያ ዋጋን ያገናዘበ መሆን ይኖርበታል ።
7. የጨረታው ሠነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻቸው በሰም ታሸጎ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ በሁሉም ዶክመንት ላይ ሕጋዊ የሆነ ማኅተም በመምታት እንዲሁም አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ21ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አ/ጩ/ከተ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል፣ ሳይገኝም ከቀሩ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ስዓት ይከፈታል ፡።
9. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
10. አንድ ተቋራጭ ጨረታውን ሰነዱን አንድ ሎት ውጭ መግዛት አይቻልም።
11. የመከፈቻ ቀኑ በበዓላት፣ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።
ለተጨማሪ መረጃ 0916152096
በሲዳማ ክልል ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ አስ/ፋ/ጽ/ቤት
