Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113302079
  • Website
  • Deadline02 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-02 00:00:00
  • Categories Building Materials , Road And Bridge Construction , Construction Materials And Raw Materials

በጉራጌ ዞን የአበሸጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለመንገድ ንጣፍ አገልግሎት የሚውል ገረጋንት በሜ.ኪዩብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05

 

በጉራጌ ዞን የአበሸጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለመንገድ ንጣፍ አገልግሎት የሚውል ገረጋንት በሜ.ኪዩብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰነድ መውሰድ ትችላላችሁ። ተጫራቾች፡-

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ፤

ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት/ የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና /20,000/ ሃያ ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተረጋ/ሲፒአ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማድረግ ለ/ ፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ አርጅናል አንድ ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሽግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 16 ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ በአፈጻጸማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም።

2ኛ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

በተጨማሪ መረጃ ስለክ ቁጥር፡- 011 330 2079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

 

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender