Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት
  • Address ዱራሜ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 554 1991
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን አልተገለጸም።
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተገለጸውን የግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት


 

ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/18 ዓ.ም/ ግዥ፣ የአገልግሎት እና ሽያጭ

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተገለጸውን የግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1ኛ የምርጥ ዘር መቋጠርያ ፖሊ-ባጎችን ለማሰራት

በዚሁም መሠረት፡-

  • ተጫራቾች በሥራ ዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN)፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የመንግስት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ እና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ገንዘብ መጠን በጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶች ላይ የሚገለፅ በመሆኑ (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ስም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ብቻ ከጨረታ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 400 በመክፈል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ዱራሜ ከተማ በሚገኘው በድርጅቱ 2ኛ ፎቅ የግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ከፍል ቢሮ ቁጥር 202 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በተገለፁት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በማንኛውም ማሸጊያ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒዉን ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ 2ኛ ፎቅ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ቢሮ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ በ10ኛው ቀን እስከ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ቁጥር 202 በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ ድረስ ማስገባት አለባቸዉ።
  • የጨረታ ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣ 10ኛዉ እና በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 202 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 10ኛዉ እና 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰዉ ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል።
  • ሌላዉ በሰጠዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ የጨረታ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ቀርቦ ቢገኝ ተጫራቹ ጨረታዉን ከመሳተፍ ይታገዳል።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸዉ ላይ ሙሉ ስማቸዉን ፈርማቸዉን እና የድርጅታቸዉን ማህተም ማድረግ አለባቸዉ።
  • ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ስልክ ቁጥር 046 554 1991 / 046 554 2107

 

ዱራሜ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት

 

Save Tender