በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ-ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የመሳሪያው አይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
የኪራይ ዋጋ ነዳጅና ተ.ኤ.ታክስ ጨምሮ (ብር በኪ.ሜ) በተጫራቾቾ የሚምውላ |
|
|
1 |
ገልባጭ መኪና |
ቁጥር |
40 |
ኪ.ሜ |
የኪራይ ዋጋ |
|
|
|
|
|
ከ0-5 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ5-10 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ10-50 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ50-100 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ100 በላይ |
|
|
2 |
ኳሪ ትራክ |
ቁጥር |
4 |
ከ0-5 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ5-10 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ10-50 ኪ.ሜ |
|
|
|
|
|
|
ከ100 በላይ |
|
|
|
የማሽኖች የኪራይ ዋጋ ነዳጅና ተ.ኤ.ታክስ ጨምሮ ብር በሰዓት የሚሞላበት |
||||
|
3 |
ቼይን ኤክስካቫተር ባለ ጃክሃመር > 170HP |
ቁጥር |
2 |
|
|
|
4 |
ቼይን ኤክስካቫተር ባለ አካፍ ≥ 170HP) 1.3 m3 |
ቁጥር |
4 |
|
|
|
5 |
ኤክስካቫተር ባለ ጎማ(> 1m3) |
ቁጥር |
2 |
|
|
|
6 |
> 285HP ዶዘር |
ቁጥር |
3 |
|
|
|
7 |
HP ≥ 165 ግሬደር |
ቁጥር |
4 |
|
|
|
8 |
ሎደር (≥ 2.75 m3) |
ቁጥር |
8 |
|
|
|
9 |
ሩሎ (≥ 14 Ton) |
ቁጥር |
4 |
|
|
|
10 |
የውሃ ቦቴ ( > 13 ሊትር) አውቶማቲክ |
ቁጥር |
2 |
|
|
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የኮንስትራክሽን መሳሪያ አከራይ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው።
- አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ሰርትፊኬት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፊኬት እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆን ይኖርበታል፣
- የባለቤትነት መታወቂያ(ሊብሬ) ያለው ወይም ህጋዊ ውክልና፣
- የሶስተኛ ወገን ሽፋን የሚያቀርብ፣
- የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) CPO ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት በመ/ቤቱ አስተዳደርና ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው የጨረታ ሰነዱን ከግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የኮንስትራክሽን መሳሪያ እና ገልባጭ መኪኖች በሰዓት/በኪ.ሜ የሚከራይበትን ዋጋ ለመሙላት በሻሻ-ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ዋጋ ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፣
- አሸናፊ ተጫራቾች የቴክኒክ ምርመራውን ካለፈ ውል በመፈፀም ወዲያውኑ ወደ ሥራ መሰማራት አለበት።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለቱ ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የበሻሻ-ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ቢሮ/ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ዕለት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- የውሃ ቦቴ የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ 2000 ጀምሮ ያሉትን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ለሌሎች መሳሪዎች መጠቀም የሚቻለው የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 09 22 19 56 34 / 09 11 80 72 47
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
