የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል በበጀት ዓመት የሠራተኞች የአደጋ መከላኪያና ደንብ ልብስ ኮምፒዩተር ከነፕርንተር፣ የሁለት እግር ሞተር ሳይከል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dilla Town Water Supply and Service Enterprise (የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት የግዥና ፋይናንስ ክፍል በበጀት ዓመት የሠራተኞች የአደጋ መከላኪያና ደንብ ልብስ ኮምፒዩተር ከነፕርንተር፣ የሁለት እግር ሞተር ሳይከል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በቀረበው መሰረት መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. ተጫራቾች የንግድ መስክ የታደስ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታከስ/VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/ች።
2. ለጨረታ የቀረበ ዝርዝር እስፔስፊክሽን/specification/እና የተጫራቾች መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ በማይመለሰ ብር 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 /ለአስራ አምስት/ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ከዲላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 10 መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና 3% በባንክ የተረጋገጠ /C.P. O/ማስያዝ አለባቸው።
4. ተጫራቾች ዕቃውን በጥትና በታማኝነት የሚያቀርቡ ሆኖ ዕቃው የሚሸጥበትን ዋጋ እና የሚያስረከበብትን ጊዜ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ቴከኒካል/ፋይናሻል 2 ኮፒ በተለይ በማሸግ ሁሉንም ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
5. ጨረታው 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ውኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ 4፡30 ላይ በግልጽ ይከፈታል። ዘግይተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0463312992/0463311654/0913620819 ደውሎ ማጣራት ይቻላል።
የዲላ ከተማ የውሃ አገልግሎት ድርጅት ግዥና ፋይናንስ ክፍል
