Tender Detail

Tender Details

  • Company የይርጋዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ይርጋዓለም ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046- 225-1428
  • Website
  • Deadline29 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-29 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ይጠኣ በሀገር ውስጥ የሚመረት የውሃ ቆጣሪ 3/2018 የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት በጀት የተለያየ መጠን /ኢንች/ 1/2” እና 3/4 ” እና 1 የውሃ ቆጣሪ በሀገር ውስጥ የሚመረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የይርጋዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ይጠኣ በሀገር ውስጥ የሚመረት የውሃ ቆጣሪ 3/2018 የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት በጀት የተለያየ መጠን /ኢንች/ 1/2” እና 3/4 ” እና 1 የውሃ ቆጣሪ በሀገር ውስጥ የሚመረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ፤

  1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  2. በሀገር ውስጥ ቆጣሪ አምራችነት ዝርዝር የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ፤
  3. በግብር ከፋይነት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
  5. የቆጣሪ አምራችነት ጥራትና ብቃት በደረጃ ባለስልጣን የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  6. የተጠየቁ ቆጣሪዎች ሙሉ በሙሉ ማቅረብ የሚችል፤
  7. ዕቃውን እስከ ይርጋዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ አጓጉዘው ለማድረስ ፈቃደኛ የሆነ፤
  8. ጨረታው ጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ብቻ በአየር ላይ ይውላል
  9. ጨረታው የሚዘጋው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት በ15ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ይሆናል፤
  10. ጨረታው የሚከፈተው በ15ኛ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል
  11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፤
  12. ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፤
  13. ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች አከፋፈትን በጨረታ አከፋፈት ላይ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታው አያስተጓጉልም፤
  14. የጨረታው ሰነዱን ከይ ዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ከግዥ ፋ/ን/አስ/ደይ/ዳይሬክተር በሥራ ቀን ከ2፡30 እስከ 11፡30 በሥራ ሰዓት ብር 500 ከፍሎ መግዛት ይቻላል፤
  15. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ፡- ስልከ ቁጥር 046- 225-1428 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የይ/ዓለም ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት

 

Save Tender