ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለውድድር የሚሆን ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኤስክ/ግጨ 02/2018
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለውድድር የሚሆን ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጨረታው ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Specification of road race bike
|
ለገሀር |
በቁጥር |
10 |
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ - ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (Ethio electric sport club No 1000252229713) የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ስዓት ለገሀር ባቡር ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ጽ/ቤት በመምጣት የውድድር ሳይክሎችን ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በመደበኛ የስራ ሰዓት የስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት በመገኘት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን አና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለገህር በሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ጽ/ቤት ማስገባት አለባቸው
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ለገሀር ባቡር ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- ስፖርት ክለብ ለሚፈጽመው ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚሆን ለውድድር ሳይክል የፋይናንስ ሰነዳቸውን በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው። በተጨማሪ ለሚወዳደሩበት የሳይክል አይነት ናሙና ማቅረብ ይገባቸዋል።
- ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓት መሆንኑ አስመልክቶ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ከለብ የግዥ መመሪያ መሠረት ሲሆን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፣
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011 155-34-49 49 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ
