በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘእ ወረዳ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ሦስት (3) ሶለር ፓምፕ በአጭር ጉድጓድ (shollow well) ለይ ለመትከል ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ሶሳር፣ ፓምፕ አቅርቦትና ሶላር እና ፓምፕ ተከላ
(Solar pump supply and installation)
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘእ ወረዳ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ ሦስት (3) ሶለር ፓምፕ በአጭር ጉድጓድ (shollow well) ለይ ለመትከል ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
- ተጫራቾች የሶላር አቅርቦትና ፓምፕ መትከል ልምድ ያላቸው፣ የውሃ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና ስድስተኛ (6) ደረጃ እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሥራውን ዝርዝር (specification) የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሰነድ የሞሉትን ዋጋ በኦርጅናልና ኮፒ ለብቻ ለብቻ በማድረግ በዋናው ፖስታ በማሸግ በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የፕሮጀክቱን ባለቤት ስም፣ የፕሮጀክቱ አይነት፣ የፕሮጀክቱን ባለቤት አድራሻ፣ የተጫራቹ ድርጅት ስም እና የድርጅቱ ተወካይ አድራሻ በመፃፍ በእያንዳንዱ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) ተከተታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 6 መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከተታይ የሥራ ቀናት በሃያ አንደኛው ቀን ሆኖ በዚያው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሙሉ መረጃውን ከምትገዙት ሰነድ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 00116210270 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
