Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address ካራ ቆሬ ወደ ወለቴ መሄጃ ረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አለፍ ብሎ በተለምዶ ጥላሁን ሜዳ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-35-34-16
  • Website
  • Deadline25 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-25 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair , Mechanical Work and Materials

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት: ሎት1 የጥገና ስራ

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም የዘርፉ ህጋዊ ተጫራች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያገኝበት ቦታ ረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ በሎት 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1፤ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን ቀደም ብሎ የድርጅቱን ሙሉ ስምና ህጋዊ ማህተም በማድረግ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. መስሪያ ቤቱ የሚያሰራውን ስራ እስከ 30% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።
  5. በጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ለመዋዋል ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ለውል ማስከበሪያ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
  6. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ስራ ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ስራ ቀናት እስከ 11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀን በ11ኛ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በ11ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. የእቃ አቅርቦት አሸናፊው ድርጅት ይሸፍናል።
  9. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ:- ካራ ቆሬ ወደ ወለቴ መሄጃ ረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አለፍ ብሎ በተለምዶ ጥላሁን ሜዳ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርትና ስልጠና ፅ/ቤት የረጲ ጃፖን የመጀ/ደ/ት/ቤት።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0118-35-34-16 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender