የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር አሰላ ያላው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፍፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል።
1. General Contractor 5 (GC-5) Water Work Contractor 5 (WWC-5) እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
2. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቀረብ የሚችል።
3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታ ሰነዱን ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከ/ከተማ ጀሞ ሚካኤል ቤ/ከርስቲያን አጠገብ O.A.C.F ህንፃ ላይ ስድስተኛ ፎቅ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከ ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ለሰነድ ግዥ የስራ ቀናትን ከሰኞ - አርብ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡
4. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር) ቢድ ቦንድ ወይም ሲፒኦ ከቴከኒካል ኦሪጂናል ዶክመንት ጋር ለብቻ አሽጎዉ በማቅረብ መጫረት ይችላል።
5. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት፡-
5.1 የጨረታው የሚከፈተው በ12ኛው ቀን ሲሆን 12ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
5.2 የፋይናንሺያል ላነድ ኦርጂናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ተደርጎ እንዲሁም ቴክኒካል ሶነድ ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
5.3 የጨረታው ኮሚቴ በተዘጋጀው የጨረታ መስፈርት መሰረት የቀረበውን የፋይናንሺል ሰነድ መርምሮ በጨረታው ሰነድ መሰረት የተጫራቾችን ውጤት ያስቀምጣል።
5.4 የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል፡፡
5.5 ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈዴሬሽኑ መረዳት ይቻላል። አድረሻ፡- የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴራሽን ስ/ቁ 0989994491 /0910645442
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር
