አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Addis International Convention Center - AICC (አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 04/2018
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ለእስክሪን ማስቀመጫ የሚሆን የብረት (Galvanized) እስካፍሆልዲንግ (Scaffholding)
- ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደስ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 300 (ሶስት መቶ) በአካውንት ቁጥር 1000616070839 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 313 ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት እስከ 8፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ የጨረታው መክፈቻ ቀን ህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዲስ- ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ
አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 670082
