በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
EEP/EC/FP/NCB/04/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስና ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/04/2018 በግልፅ በመጻፍ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ተ/ቁ |
የጨረታ ቁጥር |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
EEP/EC/FP/NCB/04/2018 |
የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች |
50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) |
ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡20 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግቢ ውስጥ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
