የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የተለያዩ ዕቃ አይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ሎት 1 እስከ ሎት 4 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግልፅ 02/2018
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የዕቃ አይነት
1 ሎት 1 ፈርኒቸር
2. ሎት 2 ሞተር ሳይክል
3. ሎት 3 የወለል ምንጣፍ
4. ሎት 4 መጋረጃ
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ሎት 1 እስከ ሎት 4 የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ሁሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መሣተፍ ይችላሉ።
1 ከላይ በተጠቀሱት ለመወዳደር በየዘርፍ ሥራዎች የተሰማሩ፣ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2 በገቢዎች ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ ስለመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣
3. ማንኛውም ተጫራች ለሎትı ኖሎት2፣ሎት3 እና ሎት 4 በብር 10,000 አስር ሺህ ብር በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም ስፒኦ CPO ማስያዝ አለበት።
4. አሸናፍ ተጫራች ውሉን ስፈርሙ የውል ማሰከበርያ ከጠቅላላ ዋጋ 10 ማስያዝ አለበት።
5 ተጨራች ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 አስር የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሰት ሴሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖም ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር o ግ/ፋ/ን እሰ ዳይሬከቶሬት ቀርቦ የጨረታ ሠነዱን የንግድ ፈቃዳቸውን በማሳየት 10 አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን አሪጂናል እና ኮፒ በተለያዩ ኤንቨሎኘ ውስጥ በሰም በማሸግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ተጫራቾች ቴክንካሉና ፋይናንሻሉን በተለያዩ ኤንቬሎፕ ከታሸገ በኋላ በአንድ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማሸግ አለባቸው፡፡ በዕለቱ ቴከንካሉን ክፍል ብቻ ይከፈታል፡፡
8. የጨረታ ሳጥንም ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11 አስራ አንደኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል።
9 ይህ ጨረታ ከተሞላበት ቀን ጀምሮ ዋጋ የሚፀናበትን ከ15 ቀናት በታች የጊዜ ገደብ መስጠት የለበትም።
10. ጨረታው በአስራ አንደኛው ሰራ ቀን ከጧዋቱ 4፡00 ታሸነ ከ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ግዥ ፋ ን አስ ዳይሬከቶሬት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ቢሮ ጨረታውን የሚከፍት መሆን ይገልጻል።
11. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ7 ቀናት በኃላ ቀርቦ ውሉን መፈረም ይኖርበታል።
12 አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን እያንዳንዳቸዉን እቃ ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1 ቀናት በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ቢሮ ድረስ በማቅረብ በተፈለገዉ በተጠየቀዉ ስፔሰፍኬሽን መሆኑን በባለሙያ ከተጣራ በኃላ ማስረከብ አለበት።
13 አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ እንዳጠናቀቀ ከፊያው ወዲያውኑ በቼክ ይከፈለዋል።
14 አቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ አለመፈፀሙ ሲረጋገጥ በውል ግዴው መሰረት በህግ አግባብ ይቀጣል።
15. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ለተጨማሪ መረጃ የግዥ ፋይናንስና ንብረት ዳይሬክቶረት
የስልክ ቁጥር 0916037038
አድራሻ፦ ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር ህንጻ ውስጥ ህዋሳ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ
ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
