የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት
ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 990
2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 32,505,590,000
3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት |
የገንዘብ ልክ |
የሚከፈልበት ጊዜ |
|
የ28 ቀን |
3,250,555,000 |
ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ91 ቀን |
11,376,960,000 |
የካቲት 04 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ182 ቀን |
13,002,240,000 |
ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም |
|
የ364 ቀን |
4,875,835,000 |
ህዳር 02 ቀን 2019 ዓ.ም |
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
7.የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም
ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
በኢትየጲያ ብሔራዊ ባንክ
