Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ
  • Address ከጦር ኃይሎች ወደ ቀራንዮ የሺ ደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ፅ/ቤት በስተጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-38-39-040
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies , Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መድኀኒቶች የህክምና ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መድኀኒቶች የህክምና ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት

  • ሎት 1 መድሀኒቶች
  • ሎት 2 የህክምና ዕቃዎች

በመድሀኒት እና በህክምና ዕቃዎች አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እና የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ 20,000.00 ማስያዝ የሚችል፡፡

  1. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡
  2. አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
  3. ተጫራቹ ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  4. የጨረታ ሰነዱን መሸጫ በየሎቱ ዋጋ ብር 400.00 ነው።

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 56 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራች ድርጅቶች ጤና ቢሮ ያዘጋጀውን ስፔስፍኬሽን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጤና ጣቢያው ለጨረታ አሸናፊው ውል ከመዋዋሉ በፊት 20% ወደላይ መጨመር 20% ወደታች መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተወዳዳሪዎች ለአሸነፉዎች ዕቃ በቀረበው ሰፔስፍኬሽን መሠረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የሚቀርቡትን እቃዎችን በተቋሙ Bio Medical ሠራተኛ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡

አድራሻ፤ ከጦር ኃይሎች ወደቀራንዮ የሺደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ፅ/ቤት በስተጀርባ ቀ/ጤ/ጣቢያ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-38-39-040

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender