Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
  • Address ሀዋሳ ከተማ አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-13-34
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price700.00
  • Bid Security200,000
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አምስት(5) ሎቶች Pro.Ref.Num:-HCA/CW-019/2018 and HCA/CW/-020/2018 & HCA/CW-021/2018 HCA/CW-017/2018 and HCA/CW/018/2018 ያሉትን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶችና ማህበራት መካከል በጨረታ እወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ


                                                                        ጨረታ ማስታወቂያ 

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያሠራው የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና እና ኮብልስቶን መንገድ ጥገና ሥራ አምስት(5) ሎቶች Pro.Ref.Num:-HCA/CW-019/2018 and HCA/CW/-020/2018 & HCA/CW-021/2018 HCA/CW-017/2018 and HCA/CW/018/2018 ያሉትን በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጀቶችና ማህበራት መካከል በጨረታ እወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ 

በዚህ መሠረት፦ 

  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደረጃ:-GC -5 & BC -5 እና ከዚያ በላይ ያላቸው 

  2. በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፡ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ፤ 

  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ፣ በጨረታው እንዲሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤ 

  5. የጨረታ ሰነዱን ከሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ /በአዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ/ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 /ሃምሳ አራት/ በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20/ ተከታታይ ቀና ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 700/ሰባት መቶ ብር/ በመክፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ 

  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ብር - 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ/ ሲፒኦ /CPO/ ወይም ቢድ ቦንድ ከጨታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡  

  7. የጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቪሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ/ቴከኒካል እና ፋይናንሻል/ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21/ሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 /ግዢ ኬዝ ቲም/ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  8. ጨረታው በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ፡፡ 

  9.  ማንኛውም ተጫራች በሲዳማ ከልል እና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ተመሳሳይ ሥራ በእጁ ላይ ካለና የሥራው አፈጻጸም 70% ካልደረሰ በጨረታ መወዳደር አይችልም፡፡ ሥራው 70% እና በላይ የደረሰ ከሆነ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ማረጋጋጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 

  10. በጨረታ አከፋፈት ሥነ-ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜቲከ ቼክ በሚደረግበት ግዜ በሁለቱ መካከል ከ5% (ከሁለት ፐርሰንት) በላይ ሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቹ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡ 

  11. ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሠንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡ 

  12.  ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ታች ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሠንት (20% እስከ 30%) በታች ከሆነ በተሰበረው ተብለው ተይዞ የሚያልፍ ይሆናል፡ 

         1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስልክ ቁጥር 046-212-13-34

                                                             የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መም⁄

Save Tender