Tender Detail

Tender Details

  • Company የመንግስት ሰራተኞች ማህበር ዋስትና ምስራቅ/ሪ/ጽ/ቤት
  • Address ሐረሪ ክልል፣ኢትዮጰያ, Phone: 0933342596
  • Website
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5,000.00
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Maintenance And Repair

የመ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት ይገልጋል፡፡

የመንግስት ሰራተኞች ማህበር ዋስትና ምስራቅ/ሪ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የመ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የመኪና ጥገና አወዳድሮ መኪናዎችን ማሰራት ይገልጋል፡፡

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ምርመራ

1

የመኪና ጥገና

 

በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፊኬሽን መሰረት

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5000 (አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::

3. የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ብር200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በመ/ሰ/ማ/ዋ/አ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘረዘረው ብዛት እና ስፔስፌኬሽን መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኪፒ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ውይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስ/ሪጅን ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል፡፡

7. ከተገለጸው ሰዓት ውጪ የቀረበው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

8. መ/ቤቱ ከዚህ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

1. ቦታው ሐረር የመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት

2. አድራሻ:- ሀረር ዳሸን ባንክ ሸዋበር ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 0933342596

የመንግስት ሰራተኞች ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት

Save Tender