Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline27 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Telecommunication Equipment

ኢትዮ ቴሌኮም የኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable clips Omm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም የኬብል ክሊፖች 10 ሚሜ (Cable clips Omm) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278647 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ- ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

  • የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister jsp?ouid=0EED 8A04B857259C".
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ፡ https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com  ጨረታው ከጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender