በአሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለተያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ክፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ።
የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
በአሮሚያ ከልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለተያዩ ዲፓርትመንት ማሰልጠኛ እና ለምርት ክፍል የሚውል አላቂና ቋሚ ዕቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል ።
1. ዕቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብርየከፈሉና ከገቢዎች ቢሮ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
2. የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4 ለጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ 10,000(አስር ሺ) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችል ጨረታውን ካሽነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በባንከ በተመሰከረ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመከፈል በመስሪያ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋዉን የሚገልፅ ዋና እና ኮፒ የቴከኒከ ሰነድ ዋና እና ኮፒ ሆኖ (CPO)ከኦርጅናል ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
7. ጨረታው በ 04/03/ 201808የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
8. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
9.ተጨማሪ ዝርዝር ከምተገዙት ሰነድ ላይ ማግኘት ትቸላላችሁ
10.የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በ15 ቀን ውስጥ አጠናቀው በደሌ ከተማ ዳበና ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ
ቴክኒክ ኮሌጅ ስልከ ቁጥር 047-4450575 / 047-4450402
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ የዳበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
