በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡-
1. ሞተር ሳይክል
2. የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች
3. ጀኔሬተር
4. የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
5. ስለሆነም ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የቫት ተመዝገቢነት ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ኦርጅናል የድርጅቱ ማህተም መምታት የሚችል
- የጨረታ ዋስትና 30000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
- የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስከር ወረቀት የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን በሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀነ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልከ ቁጥር፡- 0462370081/0913743709/0910044175/0964140527
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
