ድርጅታችን የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester 1 Printability tester 1 Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 003/18
ድርጅታችን የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester 1 Printability tester 1 Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዘገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታከስ ከሊራንስ ያላቸው፣ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ ገኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የሚይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሽያልና የቴከኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተስያ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር30.000 በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዘ አለባቸው፡፡
ጨረታው 16/3/ ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅደመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶከመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ)
ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴከኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ
መንገድ ካገኘ በጨረታ አይገደድም፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡- 011-1-55-52-30
ድረ ገፅ(www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
