Tender Detail

Tender Details

  • Company የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ቢሾፍቱ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114-37-16-83
  • Website
  • Deadline31 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-10-31 00:00:00
  • Categories Water Construction

በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚከተለውን እቃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን፡-

Lot

Description of works

Reference No.

Categories of Required

1

Flanged bulk water meter and Traded bulk water meter

NCB/BTWSSSE/GD/11/2018

Supplier of Goods

 

 

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

1. ሀጋዊ እና የታደሰ የ2018 ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (VAT) ያላቸው::

3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር ወይም በሌላም በሚመለከታቸው ፍቃድ ሰጪ አካላት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ያላቸው ተጫራቶች ብቻ መካፈል ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7/ሰባት/ ተከታታይቀን ድረስ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል በመ/ቤቱ ቀርቦ መግዛት ይችላል፡፡

5. ለጨረታው ማስከበሪያ ጠቅላላ ካቀረቡት የዕቃ ዋጋ ብር 2% በተረጋገጠ ባንh (cpo) በድርጅቱ ስም አሠርቶ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችል፡፡

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የእቃውን ስፔሲፊኬሽን ከድርጅቱ በቀረበው መሠረት በግልፅ በመፃፍና ዕቃው ላይም በግልፅ መታየት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቀርቦ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ በ7ተኛ ቀን እስከ ቀኑ 8.00 ሰዓት ማስገባት እና ተዘግቶ በዛው ቀን 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ በእለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትከከል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡

9. ድርጅቱ ከሰጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ ማስተካከያ ማድረግ እና መሰረዝ (Material Devation) አይቻልም::

 

10. ተጫራቾች በድርጅቱ በዋጋ ማቅረቢያ የድርጅቱ ኦርጅናል ማህተም (የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት)ባረፈበት ላይ ብቻ የዕቃ ዋጋዎችን ሞልቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ከድርጅቱ ዋጋ ማቅረቢያ ውጪ የሚመጡ ሰነዶች ዋጋ የላቸውም፡፡

11. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ድርጅታችን ግዥ እና ፋይናንስ ዳይሬከተር በመቅረብ ወይም በስልክቁጥር 011-437-16-83 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender