Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤንች ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline13 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security40,000 (አርባ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-13 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በአይናምባ ክላስተር በብሄረሰብ ቋንቋ ትምህርት ስለሚማሩ ተማሪዎች መጽሐፍ ለማሳተም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ለወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በአይናምባ ክላስተር በብሄረሰብ ቋንቋ ትምህርት ስለሚማሩ ተማሪዎች መጽሐፍ ለማሳተም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ለወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደስ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  2. በዘርፉ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ክሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል /የምትችል፣
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
  6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  7. የታደሰ ህጋዊ ሰውነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፈደል መግለጽ ለለባቸው። በፊደል እና በሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፈደል የተገለጸው ይወሰዳል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ (300) በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 /አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ (1) ኦርጅናል እና ሁለት (2) ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግልጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል
  12. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፈርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  13. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን በደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ል/ቤት ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  14. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21(ሃያ አንድ) ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9:00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፣ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሳቢያ፡- (ተጫራቾች የማህበሩ አባላት ስለመሆናቸው የስም ዝርዝር ከነ ሥራ ኃላፊነታቸው የሚገልጽ ከአደራጅ መ/ቤት ለደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ//ጽ/ቤት አድራሻ የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

12. የግንባታ ዲዛይን የሚቀርብ ይሆናል

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

ደ/ወርቅ ስልክ ቁጥር፡- 0966886973 / 0910997747/0929241731 በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

 

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender