የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 1 ቋሚ እቃ ሎት 2፤ ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት 1 ቋሚ እቃ ሎት 2፤ ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ደገልጻል፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. በጨረታ አሸናፊ ከሆኑ ተከታታይ የደረሰኝ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው::
4. የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታከስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ከሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመስስ ብር 100 በመክፈል ከተሁ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ የስራ ሂደት ከፍል ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ወይም የዕቃው ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በተሁ/ወ/ፍ/ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ውስጥ ከቀኑ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0939005165 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን የተሁ/ወ/ፍ/ቤት
