በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ-ጉባኤና የም እፈ-ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4- BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደርለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2018
በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት የክልል ምክር ቤት ጽ/ቤት በጋምቤላ ከተማ የአፈ-ጉባኤና የም እፈ-ጉባኤ መኖሪያ ቤቶች ዕድሳትና ጊዜያዊ ማቆያዎችን ለማሠራት በግንባታ የሥራ ተቋራጭነት የብቃት ማረጋገጫ በደረጃ 4- BC/GC እና ከዚያ በላይ ያሉትን የሥራ ተቋራጮች በማወዳደርለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፣
1. የ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
2. የ2017 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሠርተፊኬት ያለው፣
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
4. የ2017 ዓ.ም ከወዝፍ ግብር ነፃ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ14 ተከታታይ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ / በመከፈል ለከልሉ ምክር ቤት ግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ከፍል በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ 250.000.00/ ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ /ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ብቻ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ግንባታውን የሚያከናውኑበትን ዋጋ ዋናውንና ኮፒ አንድ/ እና ካምፓኒ ፕሮፋይል ዋናውንና ኮፒውን አንድ /አ/ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 -3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ አስገብተው በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በከልሉ ምክር ቤት ግዢ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬከተር ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡ በመሆኑም ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጪ የሚቀርቡ ማናቸውም የጨረታ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም ::
8. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 15ኛ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዚሁ ቀን በ4፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 047-551-02-80/ 047-551-02-82
የጋም/ህ/ብ/ክ/መንግሥት ምክር ቤት ጽ/ቤት
