የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮን/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ካቀዳቸው ሥራዎች አንዱ የመንገድ መብራት ጥገና በመሆኑ ለዚህ አገልግሎት የሚሆን የኤሌክትሪከ ኬበል /electric cable/ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮን/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ካቀዳቸው ሥራዎች አንዱ የመንገድ መብራት ጥገና በመሆኑ ለዚህ አገልግሎት የሚሆን የኤሌክትሪከ ኬበል /electric cable/ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አቅራቢ ተጫራቾች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
-
በሥራ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
-
የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
-
ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ ፣
-
የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
4.1. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡
-
የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ /ልማት መምሪያ ቢሮ (አዲሱ ከተማ አስተዳደር _ ሕንፃ) አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር - 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ ብር 400 (አራት ____ መቶ ብር) በመከፈል ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100.000 (አንድ መቶ ሺህ ብር ) በባንክ - የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲ.ፒ.ኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት
-
ጨረታ ሰነዱ በስም ለየብቻቸው በታሽገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት - በፋይ/ኢ/ል/ማ⁄ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው በዘኛው ቀን ከቀኑ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው _በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ - ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ።
-
ተጫራች ጨረታ ስያስገቡ ናሙና ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
-
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 046-212-13-34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መም/ያ ሀዋሳ
