የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply Of ICT Equipment’s and Its Accessory ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 12/2018
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply Of ICT Equipment’s and Its Accessory ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- በታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት ነው።
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነዱ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ቀን እና ሰዓት 20/02/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 20/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
