ድርጅታችን ኤቲኤኤ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟላ በዘርፉ እውቀትና ልምድ ያለው የሂሳብ ባለሙያ በማወዳደር የድርጅቱን ሂሳብ አዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡
ኤቲኤኤ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር
የኦዲተር ሥራ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤቲኤኤ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟላ በዘርፉ እውቀትና ልምድ ያለው የሂሳብ ባለሙያ በማወዳደር የድርጅቱን ሂሳብ አዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-
- የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- በሙያው ብቃት ያለው እና ሕጋዊነቱ በመንግሥት የተመዘገበ፣
- የዘመኑን ግብር ከፍለው የ2017 በጀት ዓመት ፈቃድ ያሳደሱ እና የ2018 ዓ.ም ማደስ የሚችሉ፤
- የኦዲት ሥራ ልምድ ያላቸው፤
- የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
- የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው፤
- የሚሠራበትን ዋጋ ማቅረብ የሚችሉ፤ል፣
ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከላይ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በድርጅቱ ዋና ቢሮ እንዲቀርቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሲዳሞ ተራ ራዕይ የገበያ ማዕከል ፊት ለፊት ቀዩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19
ስልክ ቁጥር:- 09-11-56-88-18/011-2-73-29-02
ኤቲኤኤ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር
