Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፈታ አባ/ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0991858336
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Cloth And Shoes

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፈታ አባ/ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፈታ አባ/ የመ/ደ/ት/ቤት


አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፈታ አባ/ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸውን

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ

2. ቲን/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ወይም ያላት

3 የእቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው

4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በፊታ አባ/የመጀመሪያና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የዙትን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመፃፍ በተለያየ ካኪ ፖስታ ፊርማና ማህተም በማስፈርማቅረብ፡፡ ጨረታ ሰነዱ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው ቀን 4:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አቃ/ቃ/ክ/ከ/የፈታ አባ/የመጀ/መ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል፡፡

7. የጨረታ አሸናፊዎችም ተለይቶ በተገለፀው ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10/100 በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው:: ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. አሸናፈዎች በገቡት ውል መሰረት እቃዎችን በፊታ አባ/የመጀ/ደ/ና አፀደ ህፃናት ት/ቤት ተቋሙ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

9. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. ተጫራቶች ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

11.ለሀገር ውስጥ እቃዎች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

12 ለናሙና የሚያቀርቡት ዕቃዎች ላይ ምልከት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡

13. ደንብ ልብስ ላይ ለናሙና ከ1 ሜትር በላይ /በጣቃ እንቀበልም።

14. ትስስር /ጥቃቅን/ከሆኑ የአምራችነት ደብዳቤ ያስፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

መግለጫ

የእቃው አይነት

ሲፒኦ የብር

1

ሎት1

የደንብ ልብስ

40,000

2

ሎት2

አላቂ የት/እቃዎች

20,000

3

ሎት3

አላቂ የቢሮ እቃዎች

20,000

4

ሎት4

የፅዳት እቃዎች

40,000

5

ሎት5

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

10,000

6

ሎት6

ቋሚ እቃዎች

35,000

አድራሻ : ወረዳ 1 06/ድልድዩን አለፈ እንዳላችሁ ከትራንስፖርት እንደወረዳችሁ ጋሪ ተራ ለበለጠ መረጃ /0991858336/0942414765 /

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፌታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender