Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline12 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security100,000
  • opening date2025-11-12 00:00:00
  • Categories Telecommunication Equipment

Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage distribution panel with Accessories & ATS project Dire Dewa dewelle በመሆኑ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


                                                                                  የጨረታ ማስታወቂያ

                                            የጨረታ ግ.ጨ.ቁ 14 /2018

 1. Supply, Installation, Commissioning & Tasting of Low voltage distribution panel with Accessories & ATS project Dire Dewa dewelle በመሆኑ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ 

❖ የታደሰ ንግድ ፍቃድ 

❖ ቫት ተመዝጋቢ 

❖ ታክስ ክሊራንስ

❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ 

❖ የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት 

❖ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 ( ሰላሳ ) ቀናት፡፡ 

➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር ዐi የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ 

➢ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/02/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት 

➢ ጨረታው የሚከፈተው ፡- በዕለቱ 1/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት፡፡

➢ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ) 

                                                               የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender