የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር _ የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄክት፡፡ የሚገዛቀው ዕቃ አይነት Sand (high quality river sand) Stone For Crusher which the maximum size of the stone should be 30cm Eucalyptus wood (8-12mm dia Thickness) L=8mAtena 20 cm thick class B hollow concrete block (HCB) 15 cm thick class B hollow concrete block (HCB) 10cm thick class B hollow concrete block (HCB)/ የጨረታ ሰነዱ የሚወጣበት ቀን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጥቅምት 01/2018 ዓ/ም ጀምሮ ነው፡፡ በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ ኮ/ መምሪያ/ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕርጂክት ግ/ጨ/ቁ 01/2018
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር _ የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄከት፡፡
የሚገዛቀው ዕቃ አይነት
-
Sand (high quality river sand)
-
Stone For Crusher which the maximum size of the stone should be 30cm
-
Eucalyptus wood (8-12mm dia Thickness) L=8mAtena
-
20 cm thick class B hollow concrete block (HCB)
-
15 cm thick class B hollow concrete block (HCB)
-
10cm thick class B hollow concrete block (HCB)/
የጨረታ ሰነዱ የሚወጣበት ቀን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጥቅምት 01/2018 ዓ/ም ጀምሮ ነው፡፡ በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሚወዳደሩበት የንግድ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (value added tax( ተመዝጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡- በመንግስት መስሪያቤቶች ጨረታ እንዳይሳተፉ ያልታገዱ፣ ጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ብር መሰረት _ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (በ CPO) ወይም የባንክ ገረንቲ ማስያዝ የሚችሉ -የአሸናፊ አሸናፊ ተጨራቾች ውል ሲፈፅሙ ከውሉ ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) ለውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝያ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡ ፡ ተጨራቾች አሸንፈው ዕቃ ሲያቀርቡ ወይም ገቢ ሲያደርጉ ህጋዊ የዱቤ ሸያጭ ደረሰኝ እና በኢ/ያ ንግድ ባንከ የባንከ ሂሳብ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ዘወትር በሥራ ቀናት ከ4፡00 ሰዓት እሰከ10፡00 ሰዓት ባለ ጊዜ ውስጥ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄክት በመቅረብ ለዚህ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀውን ዝርዝር መረጀ የያዘ ጨረታ ሰነድ 400.00/አራት መቶ ብር/ የማይመስስ ብር በመከፈል ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሳጥን መከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ ኮንስትራክሽን መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄክት ሲሆን የሰነድ ማስገቢያው ግዜም የጨረታ ሰነድ ከተገዛበት ቀን ጀምር እስከ መዝጊያው ዕለት ድረስ ሲሆን የመክፈቻ ቀንና ሰዓት፡-ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ይከፈታል፡፡
❖ የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኃላ ዘገይቶ የሚደርስ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❖ መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡-ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጄከት ግቢ ልዩ ቦታው (ጉቴ) ስልክ :-0930603949/0921279654
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ የነቀምት ምዕራብ ግንባር የሰራዊት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት
