Tender Detail

Tender Details

  • Company በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎች ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Website
  • Deadline27 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening date2025-10-27 00:00:00
  • Categories Electronics Materials , Cloth And Shoes

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደርለፍትህ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2018

 

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለፍትህ ፅ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1. የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ

ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ግዥ

በመሆኑም ተጫራቾች

 

1. በዘርፉ ህጋዊና የታደስ የንግድ የሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/tin no/የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።

2. ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ |1 ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል 1 ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፣ ፡ ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና የፋይናንሽያል ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡

4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ ላይ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡

6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፌትለፊት

የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ 9ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0115548264/0118-69-43-66 ደውለው ይጠይቁ።

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

Save Tender