የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ interactive Smart Display (Board) መገዛት ይፈልጋል። ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት በ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ interactive Smart Display (Board) መገዛት ይፈልጋል። ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ህጋዊ የዘመኑ የታደሰ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣
- ህጋዊ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- አሸናፊው ስማርት ቦርዱን በቢሮ ውስጥ መግጠም እና ሁሉንም መሰረታዊ ተግባራት ማሳየት አለበት።
- የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 904 በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ማግኘት ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር የግድ እያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኦርጅናል ኮፒ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በሰነዱ ላይ ሰም እና ሙሉ አድራሻ፣ ፊርማችሁን እና ህጋዊ ማህተማችሁን በማስቀመጥ ማስገባት አለባቸው።
- የሚቀርበው ዋጋ ቫትን የሚያካትት ለመሆኑ በሰነድ ላይ በግልፅ ማመላከት ይጠበቅባቸዋል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከ10 ቀናት በኋላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ዕለት ከቀኑ 8፡30 በኢንስቲትዩት ግዥ ከፍል (አዳራሽ) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።ነገር ግን የሚከፈትበት እለት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በዚሁ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል
- በኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማሰሳቢያ፦ ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000005069363 በኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ስም የማይመስስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) አስገብታችሁ ያስገባችሁትበትን የባንከ እድቫይስ ይዛችሁ በመምጣት አንድትወስዱ ስንል እናሳስባስን።
- አደራሻ የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ከኬንያ ኤምባሲ ጎን ተጨማሪ ማስረጃ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር- 011-6-61-66-43/011-6-61-53-69 በመደውል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትያት
