Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926306945
  • Website
  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security16,000 (አስራ ስድስት ሺህ ብር ብቻ)
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing

የደ/ኢ/ት/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የአጀንዳ እና የካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018

 

የደ/ኢ/ት/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የአጀንዳ እና የካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

  • የአጀንዳ እና የካላንደር ህትመት

በዚሁ መሰረት፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቶች ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ብር 16,000 (አስራ ስድስት ሺህ ብር ብቻ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ ከ90 ቀን ያላነሰ ጊዜ ያለው ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ።
  5. ለአጀንዳና ካላንደር ህትመት ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጨማሪ ቴክኒካል ግምገማ ስለሚደረግ ናሙና ለብቻ በውስጥና በውጭ ማህተም በማሳረፍ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ፋይናንሻል ዶክመንት የሚከፈትበት ቀን በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
  7. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ከ60 ቀን ማነስ የለበትም፡፡
  8. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0926306945(0926465293) በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት

 

Save Tender