Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security200,000.00
  • opening date2025-10-22 00:00:00
  • Categories Construction Works

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ከዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ከዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በዚህም መሰረት

1. የውሃ እሸጋ ፋብርካ ጣሪያ የማምረትና የመግጠም ሥራዎች

2. ከላይ በቁጥር አንድ በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈለ እንዲሁም በዘርፉ በቀጥታ ተሳታፊ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ያለው

3. ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽንና ዲዛይን ቁጥጥር ድርጅት ቢሮ የተመዘገቡ ስለመሆናቸውን የሚገልፅ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ መኖሩን የሚገልጽ ማስረጃ መኖር አለበት፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታው ሠነድ ላይ የተዘረዘሩትን በትክከል አይተው ዋጋውን መሙላት አለባቸው::

5. ተወዳዳሪዎች ሲያሸንፉ ወዲያውኑ ከድርጅቱ ጋር ውል ገብተው ሥራውን መሥራት የሚችሉ መሆን አለባቸው።

6. ተጫራቹ ለጣሪያ ሥራ የሚያስፈልጉ ማቴሪያል ሲያቀርብ ወደ ሥራ ከመግባታቸው በፊት እያንዳንዱን ማቴሪያል በድርጅቱ ባለሙያ እንዲረጋገጥ ማስደረግ አለበት፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች ብር200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር /በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ cpo ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ከጨረታ ዶከመንት ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ከፍሎ ከድርጅቱ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ/በፖስታ/ቴከኒካል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ቴከኒካል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ፋይናንሻል ዶከመንት ኮፒ ለብቻ አሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደርየሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአርባምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግቢ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች/ህጋዊ ተካዮቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ላይ የሚከፈት ይሆኖል ። ሆኖም የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይንም የበዓላት ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን መዝጊያና መከፈቻ ይሆናል ።

9. በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።

10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ሰበስጠ መረጃ የስልክ ቁጥር 0468810369/0468812049 መደወል ይቻላል፡፡

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender