በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፤ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ ገመድ፤ ባለ 4 ኤሌክትሪክ ገመድ፤ ባለ 36ዋት ፍሎረሰንት አንፖል፤ ባለ 36ዋት ሆልደር፤ባለı8ዋት ሆልደር፤ ባለ18ዋት አንፖል፤ ሪዚስታንት ባለ09፤ ብሬከር ባለ25ኢንች፤ ድጅታል ቴስት ላይት፤ ቶርኖ ማጠፊያ ትልቁ፤ የመበየጃ ፒንሳ 800 አምፔር፤ የኤሌከትሮድ ፐርማነንት 2.5፤ ሚስማር ባለ8ቁጥር፤ ሚስማር ባለ9 ቁጥር፤ ሚስማር ባለ 10 ቁጥር፤ ሚስማር ባለı2 ቁጥር፤ የቆርቆሮ ሚስማር፤ የመጋዝ ምላጭ፤ ሩቪነቶ 1/2፤ ምጣድ ቦዲ ባለ58 ስፋት፤ የሸከላ ምጣድ ባለ 58፤ ሶኬት ተንጠልጣይ፤ ኮኔክተር ı50AM፤ ሲባጎ ባለ 4ሚሊ፤ የእጅ ሜትር ባለ5 ሜትር፤ ጌት ቫልቭ 1/2 ፤ ኬብል ላግ፤ 240x16፤ ሞርሴቶ፤ ብሬከር 3ፌዝ፤ ብሬከር ባለ630 አ፣ ብሬከር ባለ250 አ፤ ብረከር ባለ400አ፤ አንከባሎ አልሙንዮም ባለ2ሚሊ/ግ ስፋት 58፤ የአናፂ መዶሻ፤ አጠና ማገር ባለ ከ6-8ሚሊቁ ባለ8 ሜ ፤የሰጌቶ ምላጭ፤ ፒፒአርዘንግ1/2፤ ፒፒአር ዘንግ 3/4፤ መሸጎሪያ፤ ጭራ ማጠፊያ፤ መቁረጭያ ዲስከ፤ መሞረጃ ዴስከ፤ የቧንቧ መፍቻ እና ፒፒአር መቁረጫ ከተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መመሪያና መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገለፀ መሆን አለበት፡፡
2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
5. ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ ከአደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ስም በአካውንት ቁጥር 1000007971347 ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ሥራ ከፍል ቢሮ ቁጥር 25 መግዛት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን/ፋይናንሻል ሰነዶችን በተለያዩ ፖስታ ታሽ-ለየብቻ መቅረብ አለበት፡፡ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ውጭ ይደረጋል፡፡
8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገቡት ሰነድ ቴከኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ= እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ቁጥር በትከከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታወ-ላይ እና በሁሉም የመጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም በመምታት ማስገባት ያለባቸው-ሲሆን ስርዝ ድልዝ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያስይዙት ሲፒኦ ከቴከኒክ ሰነዶች ከኦርጅናሉ ጋር በአንድ ላይ አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
10. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ሥም አዘጋጅተው ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ፖስታ እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር25 በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ እንዲሁም የባንክ ዋስተና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 90 ቀንና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡
11. ጨረታው ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወኪሎቻቸው/በተገኙበት ቂሊንጦ በሚገኘው በመ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
12. የጨረታው ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዱ ተዘርዝሮ ቀርቧል።
13. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም፡፡ እንዲሁም ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንግድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የዓመት በዓላት ከሆነና በተለያዩ ምክንያት ዝግ ከሆነ ጨረታ በሁለተኛው ቀን የሚከፈት ይሆናል፣፡
አድራሻ፡-ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ፣- 011 4 71 63 33 /01 18 88 60 89/011 434 89 86
ደውለው መጠየቅ ይቻላል፣፡
ቀ/ማረ/ማዕከል/ቂሊንጦ
